Tagel
Archive for the ‘Uncategorized’ Category
16 Apr
ውዳሴ ለእናቶች (አዲስ ግጥም) ሀማ ቱማ ጽፎት፣ ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ እንዳነበበው ያዳምጡ
http://archive.org/embed/HonourToMothersamharicPoem
23 Dec
KICK THE BALL MENGIE
Zenebe Tamirat In Memory of Soccer Star Mengistu Worqu Kick the ball Mengie, Kick the ball, And kick it high Way over to the sky, Kick it to the moon And let it stay there, until we die or win, It will return, Until then rest in peace, You have played your part, And played [...]
10 Jan
አንደበት ላጣ ሕዝብ
ከገሞራው ከነፃነት ሁሉ፣ ቀዳማዊቷ ዐይነት፣ የምላስ ነች አሉ፣ ናትና አንደበት፣ ተምኔቱን ምኞቱን፣ ሰው እሚገልጽባት! ታፍኖ ከኖረ፣ የሰው ልጅ ምላሱ፣ እንኳን ስጋውና፣ ተገዥ ናት ነፍሱ! የሚናገርበት፣ ብሶቱን ስቃዩን፣ አንደበት ከሌለው፣ ያ ሕዝብ የኛ ወገን፣ ቀላጤ ሊያሻው ነው፣ ተናጋሪ ልሳን! ሙሉውን ግጥም ያንብቡ…