25 Jun
Posted June 25, 2011 by amnewsupdate in Amharic Poems. 1 Comment
Posted by ፋንታሁን on June 29, 2011 at 4:18 am
አቱ ይህን አሳፋሪና ዘግናኝ አረመኒያዊ ድርጊት ብግጥም መልክ አዘጋጅተሽ አሮሮሽን ሊሰማቸውና ሊቆረቁራቸው ለሚችሉ ሁሉ ማቅረብሽ የዜግነት የመልካም ኢትዮጵያዊነት ግዳጅሽን አንድትወጪ አስችሎሻል። አንዳው ማመስገኑ ብቻውን የሚጠቅመው ነገር ባይኖርም ጉዳዩን ለመታገል የማበረታታት ተቀሜታ ይኖረዋል ብዬ ስለምገምት ምስጋናዬ አነሆ፤ መቼም በአገራችን ውስጥም ሆነ አሁን በስደት ባለንበትም ወንዶች በሴቶች ላይ ያልተቋረጠ በደል የፈጽማሉ። ስባናቸውን ከማንቋሸሽ፤ አካላቸውን ከመጉዳት አስክ ህይወታቸውን ማጥፋት ድረስ በየቦታው በተለያዩ ቦታዎችና ጊዚያት አየተፈጸሙ ያሉ የወንድ ማናህሎኝነት የሚቀፈቅፋቸው ዘግናኝ ተውኔቶች ናቸው። ገና ተገቢውን መልስ ያላገኙ የረጅም ዘመን ሰቆቃዎች፤ አናም አቱ አነዚህ በየቦታው በህቶቻችንና በናቶቻችን ላይ የሚደርሱት የጾታ በደሎች አንዲያው በተናጠል ለየብቻ የሚታዩ አንዳልሆኑ የምትረጂ ነሽ ብዬ ሰለምገምት አልባት የሚያገኙትም ከጠቅላላው ሁኔታ መለወጥ ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የተያያዘ ስለሚሆን ያ አንዲሆን ሁሉም የድርሻውን ሳያሰልስ ማድረጉ ላይ ነው ቁም ነገሩ፤ ያም ሆነ ይህ አንቺ አንዳልሽው መስማማት ካልተቻለ አኮ በፍቅር ተለያይቶ መኖር በተቻለ ነበር ይህ ግን በኛ አገር ብርቅ ነው፤ አናም የፈለገ በደል ብታደርስም በተለይ አብራ በስደት ይተንከራተተችን ሚስት፤ አህት የልጆች አናት በዝያ አይነት አሰቃቂ ሁኒታ የመኖር መብቷን ማሳጠር ምህረት የለሽ ወንጀል ነው። ብዙ ተንዛዛሁ ይቅርታ አዚሁ ላይ ላቁም ; ነገሩ ግን በጣም ልቤን ነክቶታል። አንዲቆም ግን ሁሌም የድርሻዬን ከማድረግ አልቆጠብም
Reply
Fill in your details below or click an icon to log in:
You are commenting using your WordPress.com account. ( Log Out / Change )
You are commenting using your Twitter account. ( Log Out / Change )
You are commenting using your Facebook account. ( Log Out / Change )
Connecting to %s
Notify me of follow-up comments via email.
Get every new post delivered to your Inbox.